ጥያቄዎች ስለ ኢየሱስ ክርስቶስጥያቄዎች ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ

ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?

ኢየሱስ አምላክ ነውን? ኢየሱስ እኔ አምላክ ነኝ ብሎ ነበርን?

የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን?

ኢየሱስ በርግጥ ነበረን? ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መኖር አንዳች ዓይነት ታሪካዊ ማስረጃ አለውን?

የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ እውነት ነውን?

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ማለት ምን ማለት ነው?

የድንግል መውለድ ለምን በእጅጉን አስፈላጊ ሆነ?

ኢየሱስ የተሰቀለው ዓርብ ነውን? ከሆነስ፣ በመቃብር ውስጥ ሦስት ቀናትን እንዴት ያሳልፋል፣ እሑድ እስከ ተነሣ ድረስ?

ኢየሱስ በሞቱና በትንሣኤው መሐል ገሃነም ሄዶ ነበርን?

ኢየሱስ በሞቱ እና በትንሳኤው መሐከል ለሦስት ቀናት የት ነበር?ወደ አማርኛ መነሻ ገጽ ለመመለስጥያቄዎች ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ