settings icon
share icon
ጥያቄ፤

በኢየሱስ ትንሳኤ ማመን ያለብኝ ለምንድን ነው?

መልስ፤


ኢየሱስ ክርስቶች በአይሁዶች በመጀመሪያው ክፍለ ዘመን በፓንቲየስ ጲላጦስ በስቀል ላይ በመስቀል በአይሁድ ሰዱቃዊያን ጥያቄ እንደ ተሰቀለ ይህ በግልጽ የሚታወቅ እውነት ነው፡፡ ክርስቲያን ያልሆኑ ታሪክ አዋቂዎች መረጃ በፍላቪየስ ጆሰፈስ ኮርንሊስ ታክቲየስ ሉሲያን የሳሞሰታ ማኢሞንደስ የአይሁድ ሰዱቃዊያን በመጀሪያው ዘመን የነበሩ ክርስቲያኖች የአይን ምስክርነት ጨምሮ ስለዚህ በታሪክ ውስጥ ዋና ስለሆነ ስለኢየሱስ ክርሰቶስ ሞት ዘግበዋል፡፡

ትንሳኤውን አስመልክቶ በብዙ አቅጣጫ የማይካድ የሚያደረጉት በዙ መረጃዎች አሉ፡፡ የቀደሙ አስደናቂ ህግ አዋቂዎች እና አለም አቀፍ የህዝብ ተወካይ ላዮን ሉኮ (አሰደቂ በአለም ካሉ የመጽሐፍ መረጃዎች እጅግ የተለየው 245 የመከላከያ ፈተና ያስለቀቀበት) ክርስቲያን ፍላጎት እና እምነት ጋር አመሳሰለ በትንሳኤው ላይ ያለውን እምነት እና ጥንካሬ ሲጽፍ ‹‹ በጠበቃነት በአለም ላይ በተላያቱ ስፍራ ቆሜያለሁ ከ42 ዓመት በላይ ሆኖኛል፤ አሁንም በፍጥነት እየተለማመድኩት ነው፡፡ በዚህ ቡዙ ስኬቶችን በብዙ የፍት ፈተናዎች ውስጥ አግኝቼያለሁ እና ሊወዳደር በማይችል መልኩ የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ እጅህ አስደናቂ ነው ለማማን የሚያስገድድ እና ላለማመን ምንም አይነት የጥርጣሬ ክፍተት የማይፈጥር ነው፡፡››

በአለም ያለው ማህበረሰብ ምላሽ ተመሳሳይ መረጃ ሊገመት ከሚችለው የተለየ ከመሰጠታቸው ጽንአት ጋር በመስማት መንገዳቸው የተፈጥሮ ግልባጭ ነው፡፡ ከገለጻው ጋር የማይስማማው ከተፈጥሮ ውጪ በሆነው መንገድ ለመግለጽ መድከም የሰው መንገድ ተፈጥሮአዊ እና ተፈጥሮዊ ምክንያት ብቻ ነው፡፡ ግልጸ የሆኑ ታሪካዊ ክስተቶች ተፈጥአዊነት ገለጻ ሲቃወሙ (ምሳሌ ተአምራዊ ትንሳኤ) መረጃን በሚመለከት ምንም ያህን ተቀባይነት ሊኖረው ቢችል እሳማኝ ሊሆን ቢችል የአለም ምሁራን በአደገኛ ጥርጣሬ ይመለከቱታል፡፡

በእኛ አመለካከት እንደዚህ ያለ ተፈጥሮአዊ አስተማማኝ ምክንያት አስተማማኝ መረጃ ተቃራኒውን አስመልክቶ መረጃውን ለመመርመር በግማሽ ለማመን የሚረዳ አይደለም (ይልቁንም የሚበቃ ነው)፡፡ እኛ ከዶ/ር ዋርንረ ቮነ ብራውን እና ከሌሎች በዙዎች አሁንም በተጨባጩ የገሃዱ እውነት ላይ እንቅፋት በሚፈጥሩ የታወቁ የፍልስፍና ቅድመ ግሞቶች ጫና መፍጠርን ከሚያምኑ ጋር እንስማማለን፡፡ ወይም በዶ/ር ቮን ብራዊን ቃል ‹‹ለማመን መገፋት በቸኛ መደምደሚያ ነው…የሳይንስን የራሱን ተጨባጭነት ሊጥስ ይችላል፡፡

እንደህ ስንል አሁን ትንሳኤን የሚቀበሉ የመረጃ መስመሮችን እንመርምር፡፡

የመጀመሪያው የክርስቶስ ትንሳኤ የመረጃ መስመር
ለመጀመር የአይን ምስክሮችን ምስክርነት ግልጽ በሆነ መልኩ እንፈልጋለን፡፡ የቀድሞ ክርስቲያኖች የእምነት ተአቅቦ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአይን ምስክሮችን ይጠቅሳሉ፤ አንዳንዶቹ የራሳቸውን አሳማኝ ልምምድ ጽፈው ያስቀመጡ ናቸው፡፡ በዙዎቹ እንዚህ የአይን ምስክሮች ምስክርነታቸውን ላለመካድ በፈቃደኝነት እና በቆራጥነት በረጅም እስር እና ሞት ጸንተዋል፡፡ እውነቱ የእነሱን ታማኝነት ያረጋግጣል፤ በእርሱ ድርሻ ግራማጋባትን ማባረራቸውን፡፡ በታሪካዊ መረጃ (የሐዋሪያት ስራ መጽሐፍ 4፡1-17፤ ፒኒ ለታርጃን አክስ 96 የጻፈው ደብዳቤ) አብዛኛው ክርስቲያኖች እምነተታቸውን በመካድ ብቻ መከራቸውን ማብቃት ይችሉ ነበር፡፡ በዚህ ፈንታ በዙዎቹ በመከራው ለመጽናት የክርሲቶስን ትንሳኤ እስከመጨረሻው ለማወጅ የመረጡት ይመስላል፡፡

ተፈቅዶአል፤ መሰዋት አስፈላጊ ሲሆን የግድ መቃወም ላይስፈልግ ይችላል፡፡ እንደ አማኙ እምነቱን እውነተኛ መሆኑን ማረጋገጥ አያስፈልግም፤ (የእርሱን ወይም የእርሷን እውነተኛነት በተጨባጭ ሁኔታ በማረጋገጥ)፡፡ የቀደሙ ክርስቲያኖችን ሰመአታትን የተለዩ የሚያደርጋቸው ያረጋገጡት እውነት ይሁን ውሸት ያውቁ ነበር፡፡ ኢየሱስ ህይው ሆኖ ቢያዩትም ከሞተ በኋላ ቢያዩትም ባያዩትም፡፡ ይህ ፈጸሞ የተለየ ነው፡፡ ሁሉም ውሸት ቢሆን ለምን ብዙዎች ያላቸውን ነገሮቻቸውን በመተው እንዲቀጥል አደረጉ? ለምን ሁሉም እያወቁ ጥቅም ከሌለው ውሸት በስደት በእስር በመገረፍ እና በሞት ተጣበቁ?

በመስከረም 11 2011 አጥፍቶ አጥፊ ጠላፊዎች ያለጥርጥር የሚመሰክሩለትን ያለጥርጥር ያምኑበታል (ሲመሰክሩ በፈቃደኝነት ለመሞት በመፈለግ አሳዩ) እውነት ሊሆን መቻሉን አይውቁም ሊያውቁ አይችሉም፡፡ እምነታቸውን በትውልድ በባህል ተላልፎ ለመጣላቸው ሰጡ፡፡ በንጽጽር የቀደሙ ክርስቲያኖች ስምአታት የመጀመሪያዎቹ ትውልዶች ነበሩ፡፡ እንዲያዩ የተናገሩትን አዩም አላዩም፡፡

ሊጠቀሱ ከሚቹሉት የዩትን የመሰከሩ የአይን ምስክሮች ሃዋሪያት ናቸው፡፡ እነሱ አንድ ላይ የማይካድ ለውጥ ግልጽ በሆነው ትንሰኤው በኋላ ኢየሱስ ሲገለጥ ተደርጎላቸዋል፡፡ ወዲያውኑ መሰቀሉን ቀጥሎ ለህይወታቸው በፍርሃት ተደበቁ፡፡ ትንሳኤውን ቀጥሎ በመነገዶችን ይዘው በድፍረት ስደቱ ቢጨምርም ትንሳኤውን ሰበኩ፡፡ ለእነሱ ድነገተኛና አስደናቂ ለውጥ ምክንያቱ ምንድን ነው? በእርግጠኝነት ገንዘብ ስላገኙ አይደለም፡፡ ሃዋሪያቱ ትንሳኤውን ለመስበክ ያላቸውን ሁሉ አጡ፤ ህይወታቸውንም ጭምር፡፡

ሁለተኛው የክርስቶስ ትንሳኤ የመረጃ መስመር
ሁለተኛው የመረጃ መስመር የሚመለከተው በጣም የሚታወቁት ቁልፍ የሆኑ ተጠራጣሪዎች የጳውሎስ እና ያያዕቆብ መለወጥ ነው፡፡ ጳውሎስ በራሱ ፈቃድ በአመጽ የመጀመሪያዋን ቤተክርስቲያን ያሳድድ ነበር፡፡ ከሞት የተነሳውን ክርስቶስን ከተገናኘ በኋላ የገለጸው ጰውሎስ ወዲያውኑ አስደናቂ ለውጥ ውስጥ ገባ ከጨካኝ የቤተክርስቲያን አሳዳጅነት ወደ ቤተክርስቲያን አንድ ውጤታማ ራስወዳድ የልሆነ ተሟጋች፡፡ ልክ እንደብዙዎቹ የቀደሙ ክርስቲያኖች ጳውሎስ ለክርስቶስን ትንሳኤ ያለውን መሰጠት በጽንአት ለመፈጸም በእስርቤት ተሰቃይቷል ተሰዶአል ተገርፎአል በወይኒ ተጥሎአል፡፡

ያዕቆብ ተጠራጣሪ ነበር እንደ ጳውሎስ ግን በጠላትነት አልነበረም፡፡ ከትንሳኤው በኋላ ከክርስቶስ ጋር የማስመሰል ልምምድ ወደ ቀረበ አማኝነት ለወጠው የኢየሩሳሌም ቤተክርስቲያን መሪ አደረገው፡፡ የቀደመችው ቤተክርስቲያን አንዱ ደብዳቤ ሊሆን የሚችል አሁንም ምሁራን በአጠቃላይ የሚቀበሉት አለን፡፡ ልክ እንደ ጳውሎስ ያዕቆብ በፈቃደኝነት በመመስከር ሞቶአል እውነት ሰል እርሱ ስለ እምነቱ እውነተኛነት ይመሰክራል፡፡ (የሃዋሪያት ስራ መጸሐፍ እና ጆሰፈስ አንቲኮይቲስ የአይሁድ ×× 1)፡፡

ሶስተኛው እና አራተኛው የክርስቶስ ትንሳኤ የመረጃ መስመር
ሶስተኛውና አራተኛው የመረጃ መስመር የሚመለከተው ስለ ባዶው መቃብር እና ስለ ትንሳኤው በኢየሩሳሌም ስር የሰደደው የነበረው እምነት እና የጠላቶች ምስክርነት ነው፡፡ ኢየሱስ በህዝብ ፊት በኢየሩሳሌም ተገድሎ እንዲቀበር ተደርጎአል፡፡ በትንሳኤው መሰረት ይዞ ማመን በኢየሩሳሌም የማይቻል ይሆን ነበር አሁንም ድረስ አካሉ በመቃብር ቢሆን ሰዱቃዊያንም ቆፍረው ያወጡት በአደባባይ አውጥተው እንዲታይ ያስቀምጡት በዚህ ምክንያት የፈጠራ ወሬ ያደርጉት ነበር፡፡ ከዚህ ይልቅ ሰዱቃዊያን ደቀመዛሙርቱን አካሉን ወስዳችኋል በለው ከሰሱ በግልጽ መጥፋቱን ግልጽ በመደረጉ ተግባር ተናገሩ (ሰሊዚህ መቃብሩ ባዶ ነው)፡፡ እንዴት ነው የባዶ መቃብሩን እውነታ የምንገለጸው፡፡ የተለመዱት ሶስት ባብራሪያዎች የሚከተሉት ናቸው፡

አንደኛ፤ ደቀመዛሙርቱ አካሉን ሰረቁት፡፡ ገዳዩ ይሄ ቢሆን ትንሳኤው አፈ ታሪክ እንደሆነ ያምኑ ነበር፡፡ መከራን ለመቀበል ለእርሱ ለመሞት ፈቃደኛ አይሆኑም ነበር (ስለ ታመኑ የአይን ምስክሮች በግልጽ የሚናገረውን የመጀመሪያ መስመር መረጃ ተመልከቱ፡፡) ሁሉም የማታለል የአይን ምስክሮች ኢየሱስ ክርስቶስን እንዳላዩት በእርግጠኝነት ሊያውቁ ይችላሉ እንዲሁም የቱ ጋር እንደዋሹ፡፡ በእነዚህ ሁሉ ተቃዎሚዎች በእርግጠኝነት አንዱ ይናገር ነበር በይሆን ግን የራሱን ስቃይ ለማቆም ከዛም ቢያንስ የጓደኞቹን እና የቤተሰቡን ስቃይ ማቆም፡፡ የመጀመሪያው ትውልድ ክርስቲያኖች ፈጽመው ተሰቃይተዋል በተለይ የእሳት ቃጠሎውን ተከትሎ በ64 ኤዲ (ኔሮ ቦታውን ለማስፋፋት እንዲቃጠል ያዘዘው እሳት ግን ደግሞ በሮም ባሉ ከርስቲያኖች ራሱን ነጻ ለማድረግ ያሳበበው) ሮማዊ ታሪክ አዋቂ ቆርንሊየስ ታክተስ በሮማ ግዛት ታሪክ እንዳለው (ከእሳቱ መቃጠል በኋላ በመጣው ትውልድ በኃላ ታተመ)፡

‹‹ኔሮ ጥፋተኝነቱን በጽንአት ቀጥሎበት አሰገደዶ በጣም አስከፊ እስራት እጅጉን ለሚጠላቸው በህዝቡ ክርስቲያን ተበለው በሚጠሩት ክፍሎች አደረገ፡፡ ክሪሰቱሰ የስሙን ትርጉም ከመጣበት ስፍራ ያገኘው ከፓንቶስ ፒላተስ በከፍተኛ ሁኔታ ቲበሪየስ በነገሰበት ወቅት ከፍተኛውን ቅጣት በአንዱ ቅጥረኛ እጅ የተሰቃየ፤ ፓንቲስ ፒላቶስ እና በጣም አታላይ ፋይዳ ቢስ አምልኮ በዚህ አይነት ለጊዜው አረጋግጠው እንደገና በይሁዳ ሰብረው ወጡ፤ የመጀሪያ የክፉው ምንጭ ግን በሮምም ቢሆን ሁለም ነገር አስከፊ እና አሳፋሪ ነበር ከሁሉም አለም ዙሪያ ማእከላቸውን አግኝተው ታዋቂዎች ሆኑ፡፡ በዚህ ሁኔታ አሳሪዎቹ ነበሩ በመጀመሪያ ጥፋተኛ ሆነው የተገኙት ቀጥሎ በእነሱ መረጃ ላይ እጅግ ብዙ ህዝብ አመኑበት፤ ብዙ ያልሆኑት የከተማው ወንጀለኞች በሰው ዘር ላይ ጥላቻ አላቸው፡፡ በሞታቸው በእያንዳዱ ሁኔታ ቀልድ ይጨመርበት ነበር፡፡ በአናብስቶች ቆዳ ፊታቸውን መሸፈን በውሾች ተቀደው ይጠፋሉ ወይነም በመስቀል ላይ ይሰቀላሉ ወይም የቀኑ ብርሃን ሲጠፋ በምሽት ብርሃን ለመሆን በእሳት ተጥለው ይቀጠላሉ፡፡ ››

ኔሮ መናፈሻውን ፓርቲ ክርስቲያኖችን ከነህይወታቸው በማቃጠል አስጌጠው፡፡ በእርግጠኝነት አንድ ሰዎ እውነቱን ይናገር ነበር እነደዚህ ባለ እጅግ ህመም ከሞላበት ስቃይ ውሰጥ፡፡ እወነቱ ይህ ይሁን እንጂ ከቀደሙት ክርስቲያኖች ስቃዩን ለማብቃት ብሎ እምነቱን የካደ የለም፡፡ ቢዚህ ፈንታ ብዙ መረጃዎች ከትንሳኤው በኃላ የታዩ እና በመቶዎች የሚቆጠሩ የአይን ምስክሮች ለዚ መከራን ለመቀበል እና ለመሞት ፈቃደኞች ነበሩ፡፡

ደቀመዛሙርቱ አካሉን ባይሰርቁ ባዶውን መቃብር እንዴት ነው የመንገልጸው? አንዳንዶች ክርሰቶስ ሞቱን አስመስሎታል ከዛም ከመቃብር አምልጦአል ይላሉ፡፡ ግልጽ ስድብ ነው፡፡ እንደ አይን እማኝ ምስክሮች ኢዩስ ተገርፎአል ተሰቃይቶአል ተቀርድዶ ቆስሎአለ እና ተወግቶአል፡፡ በውስጣዊ ጉዳት ተሰቃይቶአል ብዙ ደም ፈሶታል ታፍኖአል በልቡ ስር ተወግቶአል፡፡ ምንም አይነት ምክንያት የለም እንደዚህ ለማመን ኢየሱስ (ወይንም ሌላ ማንኛውም ሰው) በዚህ ስቃይ ውስጥ ሊያንሰራራ የሚችል፤ የእርሱን ሞት ማስመሰል በመቃብር ውስጥ ለሦስት ቀን እና ለሊት መቀመጥ ያለምንም የህክምና ክትትል ወሃ እና ምግብ ትልቁን መቃብሩ የተከደነበትን ድንጋይ ማንከባለል ያለምንም ምልክት ማምለጥ (ምንም አይነት የደም ምልክት ሳይኖር)፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ምስክሮችን በመልካም ጤንነት ከሞት እንደተነሳ ማሳመን እና ያለምንም ምልክት ጠፋ ማለት፤ የማይመስል መሳለቂያ ነው፡፡

አምስተኛው የክርስቶስ ትንሳኤ የመረጃ መስመር
በመጨረሻ አምስተኛው የመረጃ መስመር የሚመለከተው የአይን ምስክር እማኞችን ያለተለመደ ልምምድ፡፡ በሁለም ዋና ዋና በሆኑ የትንሳኤው ትረካዎች ሴቶች የመጀመሪያና ቀደሚ የአይን ምስክሮች ናቸው፡፡ በጥንታዊ አይሁድም ሆነ ግሪካዊያን ባህል ዝቅተኛ ግምተ የሚሰጣቸው እስከሆን ድረስ ይህ ምናልባት እንግዳ ነገር ሊሆን ይችላል፡፡ የእነርሱ ምስክርነት የተናቅ እና ዋጋ ቢስ ሆኖ ነው የሚቆጠረው፡፡ ይህንን እውነታ ይዘን በከፍተኛ ሁኔታ ማንኛውም ስህተት የሆነ የፈጠራ ወሬ በመጀመሪያው ከፍለ ዘመን በአይሁድ ሴቶች ቀደሚ ምስክሮቻቻው እንዲሆኑ ይመጡም አይፈለግም፡፡ ኢየሱስ ተነስቶአል ብለው የሚመሰክሩ የትኛውም ወንድ ደቀመዝሙር ሁሉም ቢዋሹ እና ትንሳኤውም ማጭበርበር ከነበር ለምን የመጨረሻ የሞኝ ግምት ይወስዳሉ ለምን የማይታመን ምስክርነት ይፈልጋሉ?

ዶ/ር ዊሊያም ላን ክራግ ሲገልጽ ‹‹በመጀመሪያው ክፍለ ዘመን ሴቶች በአይሁድ ማህበረሰብ ያለቸውን ድርሻ ስንረዳ የተለየ ነገረ የሚሆነው ነገር ይህ ባዶ መቃብር ሴቶችን ይህንን ለማግኘት የመጀመሪያ ያደርጋቸዋል፡፡ ሴቶች በፓለስቲያን በነበሩ ማህበረሰብ መሪዎች አነስተኛ ግምት ነበራቸው፡፡ የቆየ ራባዮች የአስተማሪዎች አባባል አለ ‹የህጉ ቃል ሌሴት ልጅ ከሚቀርበ ይልቅ ይቃጠል እና ወንድ ልጅ ያለው እሱ የተባረከ ነው ለጆቹ ሴት ለሆኑ ለዛ ወዮ› የሴቶች ምስክርነተ ምንም ዋጋ የሌለው ተደረጎ ይወሰድ ነበር በአይሁድ ፍርድ ፊት ቀርበው ህጋዊ ምስክርነት መስጠት አይፈቀድላቸውም፡፡ በዚህ መሰረት ሊሰመረት የሚገባው የዚህ የባዶ መቀብር ምስክሮች ሴቶች ናቸው፡፡ የትኛውም የቀደሙ መዛግብት ወንዶች እንደሆኑ ባዶውን መቃብረ ያገኙት ብለው ቢያስቅምጡም ለምሳሌ ጴጥሮስ ዮሐንስ፡፡ እውነተኛው የባዶው መቃብር የመጀመሪያዎቹ ምስክሮች ሴቶች ናቸው በሚያሳምን ሁኔታ እንደተገጸው በእውነታነት በፈልጉም ባይፈልጉም እነረሱ የባዶው መቃብር ያገኙ ናቸው! ይህ የሚያሳየው የወንጌላት ጸሃፊዎች የሆነውን በታማኝነት እንደጻፉ ነው፤ ምንም የሚያሳፍር ቢሆንም፡፡ ይህ የሚያመለክተው ዝናን ያተረፈ ደረጃው ይልቅ የባህሉን ታሪክ ነው፡፡›› (Dr. William Lane Craig, quoted by Lee Strobel, The Case For Christ, Grand Rapids: Zondervan, 1998, p. 293)

በማጠቃለያ
የእነዚህ መስመሮች ምስክርነት ገለጭ የታመነ የሆነው የአይን ምስክርነቶች (የሐዋሪያቱ ጉዳይ፤ ማስገደድ፤ ሊገለጥ የማይችል ለውጥ) መለወጣቸው እና ገላጭ እውነተኝነት የሚቃረኑ ናቸው እና ተጠራጣሪ ወደ ሰማዕት የባዶው መቃብር እውነታ የጠላት ምስክርነት ለባዶው መቃብር ምስክርነት እውነታው ይህ ሁሉ የሆነው በኢየሩሳሌም ነው በትንሳኤ ያላ ምስክርነት የጀመረብት እና የዳበረበት፤ የሴቶች ምስክርነት የእንዚህ ምስክርነቶች አስፈላጊነት ታሪካዊ አውድ ይሰጣል፤ እንዚህ ሁሉ የትንሳኤውን የታሪክ እርግጠኝነት አሳይተዋል መስክረዋል፡፡ እና አንባቢዎቻችንን እነዚህ ምስክርነቶች በአግባቡ እንዲያስቡበት እናበረታታለን፡፡ ላንት ምንድን ነው የሚነግሩህ? ለራሳችን እንድናስብበት እንድናወጣና እንድናውርድ አደርጎናል፤ በቆራጥነት እኛ የአባት ሊዮኔልን አዋጅ እናረጋግጣለን፡

‹‹የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሰኤው ምስክር አልፎ የሚወጣ የሚያጠለቀልቅ በእርግጠኝነት ለመቀበል የሚያስገድድ ለጥርጥር ፈጽሞ ምንም ቦታ የማይተው ነው፡፡

English



ወደ አማርኛ መነሻ ገጽ ለመመለስ

በኢየሱስ ትንሳኤ ማመን ያለብኝ ለምንድን ነው? ሁልጊዜ በገንዘብ አያያዝ ብድር ስህተት ነው? ገንዘብ ማበደር ወይም መበደር ሁልጊዜም ስህተት ነው?
© Copyright Got Questions Ministries