settings icon
share icon
ጥያቄ፤

‹‹ሃይፖሰታቲክ ዩኒየን ››/የአንድ ዘር ሌላ አንድ አይነት ባላሆን ዘር መሸፈን/ አንድነት ምንድን ነው?

መልስ፤


‹‹ሃይፖሰታቲክ ዩኒየን ››/የአንድ ዘር ሌላ አንድ አይነት ባላሆን ዘር መሸፈን/ አንድነት እግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን አካል ወስዶ ግን ደግሞ በተመሳሳይ ሁኔታ ፍጹም አምላክ የሚለውን የሚለው መገለጫ ቃል ነው፡፡ ኢየሱስ ሁልጊዜም አምላክ ነበር (ዮሐ 8፡48፤ 10፡30) ግን ቃል ስጋን በመልበሱ ‹‹incarnation›› ኢየሱስ ሰው ሆነ (ዮሐ 1፡14)፡፡ በመለኮታዊ የኢየሱስ ማንነት የሰዋዊ ማንነት መጨመር በሰው መልክየተገለጠ አምላክ መሆን ነው፡፡ ይህ …አንድነት ነው፤ ኢየሱስ ክርስቶስ አንድ አካል ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው፡፡

የኢሱስ ሁለት ማንነት ሰው እና መለኮትነት የማይነጣጠሉ ናቸው፡፡ ኢየሱስ ለዘለአለም በሰው መልክ የተገለጠ አምላክ ነው፤ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ፤ ሁለት የተለያዩ ማንነቶች በአንድ አካል ውስጥ፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ሰውነት እና አምላክነት የተቀላቀሉ አይደሉም ግን ያለምንም የተለያየ ማንነት አንድ ናቸው፡፡ ኢየሱስ አንዳንድ ጊዜ በሰዋዊ ማንነት ገደብ ሰርቶአል (ዮሐ 4፡6፤ 19፡28) በሌላ ጊዜ ደግሞ በመለኮት ኃይሉ (ዮሐ 11፡43፤ ማቲ 14፡18-21)፡፡ በሁለቱም የኢየሱስ ተግባራት ከአንድ ማንነት፡፡ ኢየሱስ ሁለት ማንነት አለው ነገር ግን አንድ አካል፡፡

የ ‹ሃይፖሰታቲክ ዩኒየን ››/የአንድ ዘር ሌላ አንድ አይነት ባላሆን ዘር መሸፈን/ አንድነት አስተምሮ ኢየሱስ መለኮት እና ሰው በአንድ ጊዜ ሆነ የሚለውን ለመግለጽ የሚሞክር አንድአስተምሮ ነው፡፡ በጣም ከባድ እና ሙሉ ሉሙሉ ልንረዳው የማንችለው አስተምህሮ ነው፡፡ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚሰራ ሙሉ ለሙሉ መረዳት ለእኛ በጣም አስቸጋሪ ነው፡፡ እኛ እንደ ሰብአዊ ፍጡራን ውስን በሆነ አእምሮአችን ወሰን የሌለውን አምላክ ሙሉ ለሙሉ መረዳት የሚጠበቅ አይደለም፡፡ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ያም የተጸነሰው ከመንፈስ ቅዱስ ነበር (ሉቃ 1፡35)፡፡ ያ ማለት ግን ኢየሱስ ከመጸነሱ በፊት አልነበረም ማለት ግን አይደለም፡፡ ኢየሱስ ሁልጊዜም ይኖራል (ዮሐ 8፡58፤ 10፡30)፡፡ ኢየሱስ ሲጸነስ ከአምላክነቱ በተጨማሪ ሰው ሆነ (ዮሐ 1፡1፤ 14)፡፡

ኢየሱስ ሁለቱንም ነው አምላክ እና ሰው፡፡ ኢየሱስ ሁልጊዜም አምላክ ነበር በማሪያም እስከሚጸነስበት ጊዜ ድረስ ግን ሰው አልነበረም፡፡ ኢየሱስ ሰው ሆነ ራሱን ከእኛ ጋር ተመድቦ የእኛን ትግል ለመታገል (ዕብ 2፡17) እና በዋናነት በመስቀል ላይ የእኛን ኃጢያት ለመሸከም ቻለ(ፊሊ 2፡5-11)፡፡ በአጠቃላይ ‹‹‹ሃይፖሰታቲክ ዩኒየን ››/የአንድ ዘር ሌላ አንድ አይነት ባላሆን ዘር መሸፈን/ አንድነት የሚያስተምረን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ሰው መሆኑን ነው በሁለቱም ማንነቶች ውስጥ ምን አይነት መቀላቀል እና …የለም እርሱ አንድ ነው በአንድነት አካል ለዘለአለም፡፡ English



ወደ አማርኛ መነሻ ገጽ ለመመለስ

‹‹ሃይፖሰታቲክ ዩኒየን ››/የአንድ ዘር ሌላ አንድ አይነት ባላሆን ዘር መሸፈን/ አንድነት ምንድን ነው? ሁልጊዜ በገንዘብ አያያዝ ብድር ስህተት ነው? ገንዘብ ማበደር ወይም መበደር ሁልጊዜም ስህተት ነው?
© Copyright Got Questions Ministries